消息详情
ተግባራዊ ክርስትና · @Applied_CHRISTIANITY · 2026年10月31日 00:38
የዳዊት መዝሙር ፲፫÷፩-፯ "ሰነፍ በልቡ ፡ «እግዚአብሔር የለም» ይላል ። በሥራቸው ረከሱ ፣ ጎሰቆሉም በጎ ነገርን የሚሠራ የለም ። እንድም እንኳ የለም ። የሚያስተውል እግዚአብሔርም የሚፈልግ እንዳለ ያይ ዘንድ እግዚአብሔር ከሰማይ የሰው ልጆችን ተመለከተ ። ሁሉ ተስተካክሎ በአንድነት አመፀ ፣ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም ፥ አንድም እንኳ የለም ። ጉሮሮአቸው እንደ መቃብር የተከፈተ ነው ፣ በምላሳቸው ፈነገሉ ፤ ከከንፈራቸው በታች የእባብ መርዝ አለ አፋቸው መራራ ነው ። መርገምንም ተሞልቶአል ። ደምን ለማፍሰስ እግራቸው ፈጣን ነው ጥፋትና ጉስቁልና በመንገዳቸው አለ ፥ የሰላምን መንገድ አላወቁአትምና ፤ እግዚአብሔርን መፍራት በዐይናቸው ፊት የለም ። ሕዝቤን እንደ እንጀራ የሚበሉ ፣ ኃጢአትን የሚሠሩ ሁሉ አያውቁም ። እግዚአብሔርንም አይጠሩትም ።" የዕለተ አርብ ትምህርታችን ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት ላይ ይጀምራል ። ማስታወሻ በመያዝ ተዘጋጅተን እንጠብቅ ለሌሎች እናጋራ ። 📖 #ርዕስ ፦ እግዚአብሔር የለም ! JOIN Live Stream https://t.me/Applied_CHRISTIANITY?livestream=5e11eeab5c1f7bcc15
相關消訊
- አማኑኤል አምላኬ ሆይ ! ስለ ቀደሙ ቅዱሳን አባቶቻችን ብለህ እባክህ በምሕረት ተመልከተን !
- 📖 የመድኃኔዓለም ሞቱን ታዩ ዘንድ ኑ ! ወዮ ! ለዚህ ለመድኃኔዓለም ፍጹም ትዕግስት …
- JOIN @Applied_CHRISTIANITY
- "..... ዓለምን በመዳፉ የያዘ አምላክ በአይሁድ እጅ እንደ ሌባ ተያዘ ፡፡ ሠራዊተ መላእክት ለምሥጋና በፊቱ የሚቆሙለት መድ…
- ✝️ ካየሁት እና ከሰማሁት 👀 +👂 ❖ ክፍል 1 ..... ታክሲ ውስጥ ሆኜ ሁለት ሰዎች ሲያወሩ እሰማለሁ ። ርዕሳቸው ስለ …
- ✝️ እግዚአብሔር አለ ! ❖ ክፍል ፪/2 « ሰነፍ በልቡ ፥ « "እግዚአብሔር የለም" ይላል ። » /መዝ ፩፫÷፩/ በዚህ …
- ✝️ እግዚአብሔር አለ ! ❖ ክፍል ፩ /1 « ሰነፍ በልቡ ፥ « "እግዚአብሔር የለም" ይላል ። በሥራቸው ረከሱ ፣ ጎሰቆሉ…
- "በእውኑ እኛ ነን እግዚአብሔር የረሳነው ወይስ እርሱ ነው የረሳን ?"
- ኢሳይያስ 49÷15: "በውኑ ሴት ከማኅፀንዋ ለተወለደው ልጅ እስከማትራራ ድረስ ሕፃንዋን ትረሳ ዘንድ ትችላለችን? አዎን፥ እር…
- ኑ ትምህርት ጀምረናል !