選擇語言
繁體中文
繁體中文 Traditional Chinese
简体中文
简体中文 Simplified Chinese
English
English English
日本語
日本語 Japanese
AI 助手

今日情報速問。不用選範圍,直接問今天值得看什麼。

完整分析

通知訊訊

暫無新訊訊

"..... ዓለምን በመዳፉ የያዘ አምላክ በአይሁድ እጅ እንደ ሌባ ተያዘ ፡፡ ሠራዊተ መላእክት ለምሥጋና በፊቱ የሚቆሙለት መድኃኔዓለም እርሱ ሊፈረድበት በፍርድ አደባባይ ቆመ ፡፡ በእስራት ያሉትን የሚፈታ እርሱ በብረት ችንካር ተቸነከረ ፡፡ ሰማይን በከዋክብት ምድርም በአበባ ያስጌጠ እርሱ ግን የእሾህ አክሊል በራሱ ላይ ደፋ ፡፡ ዓለሙን ሁሉ በቸርነቱ የሚመግብ እርሱ ተጠማሁ አለ ፡፡ ወዮ ! የመድኃኔዓለም የማዳኑ ምሥጢር ምንኛ ድንቅ ነው ።"