消息详情
ተግባራዊ ክርስትና · @Applied_CHRISTIANITY · 2026年10月30日 12:32
✝️ በመልካም አስበኝ ! ጠላቴ ሰይጣን በክፉ ሲያስበኝ አንተ ግን በመልካም አስበኝ ። በፈረሰው ከማዝን የፈረሰውን እሠራ ዘንድ በመልካም አስበኝ። የትላንቱን ከማሰላሰል በዛሬ እጠቀም ዘንድ በመልካም አስበኝ ። በባዘነው ከምገረም የጠፉትን ፈላጊ እንድሆን በመልካም አስበኝ ። አንተ ስታስበኝ ከሰንሰለት ባሻገር ያለው ነጻነት ፣ ከምርኮ ባሻገር ያለው መመለስ ይታየኛል ። አንተ የማረከኝ ያዝንልኛል ። አንተ ስታስበኝ ትችትን አልፌ ለዓላማዬ እኖራለሁ። እንደ ነህምያ ለቅጥርህ ፣ እንደ ዘሩባቤል ለመቅደስህ ፣ እንደ ሐጌ ለአዋጅ ድምፅህ አስነሣኝ ። ጌታዬ እግዚአብሔር ሆይ የፈረሰውን የአገሬን ቅጥር ፣ የጠፋውን አንተን ማወቅ አነሣሣሣ ዘንድ በመልካም አስበኝ ። አሜን ! "" እንደ እግዚአብሔር መልካም ፈቃድ ዛሬ (አርብ) ጥቅምት 20 ቀን ማታ 3፡00 ሰዓት Live ትምህርት ይኖረናል ። ""
相關消訊
- አማኑኤል አምላኬ ሆይ ! ስለ ቀደሙ ቅዱሳን አባቶቻችን ብለህ እባክህ በምሕረት ተመልከተን !
- 📖 የመድኃኔዓለም ሞቱን ታዩ ዘንድ ኑ ! ወዮ ! ለዚህ ለመድኃኔዓለም ፍጹም ትዕግስት …
- JOIN @Applied_CHRISTIANITY
- "..... ዓለምን በመዳፉ የያዘ አምላክ በአይሁድ እጅ እንደ ሌባ ተያዘ ፡፡ ሠራዊተ መላእክት ለምሥጋና በፊቱ የሚቆሙለት መድ…
- ✝️ ካየሁት እና ከሰማሁት 👀 +👂 ❖ ክፍል 1 ..... ታክሲ ውስጥ ሆኜ ሁለት ሰዎች ሲያወሩ እሰማለሁ ። ርዕሳቸው ስለ …
- ✝️ እግዚአብሔር አለ ! ❖ ክፍል ፪/2 « ሰነፍ በልቡ ፥ « "እግዚአብሔር የለም" ይላል ። » /መዝ ፩፫÷፩/ በዚህ …
- ✝️ እግዚአብሔር አለ ! ❖ ክፍል ፩ /1 « ሰነፍ በልቡ ፥ « "እግዚአብሔር የለም" ይላል ። በሥራቸው ረከሱ ፣ ጎሰቆሉ…
- "በእውኑ እኛ ነን እግዚአብሔር የረሳነው ወይስ እርሱ ነው የረሳን ?"
- ኢሳይያስ 49÷15: "በውኑ ሴት ከማኅፀንዋ ለተወለደው ልጅ እስከማትራራ ድረስ ሕፃንዋን ትረሳ ዘንድ ትችላለችን? አዎን፥ እር…
- ኑ ትምህርት ጀምረናል !