消息详情
ተግባራዊ ክርስትና · @Applied_CHRISTIANITY · 2026年11月20日 22:55
📖 መልክዐ ቅዱስ ሚካኤል 📚 ለአጽፋረ እግርከ ፡- "እንደ ፡ ፈኩ ፡ አበቦች ፡ ደስ ፡ ለሚያሰኙ ፡ የእግርህ ፡ ጥፍሮች ፡ እና ፡ ከሊባኖስ ፡ ዛፍ ፡ ዝግባ ፡ ይልቅ ፡ ለሚረዝም ፡ የቁመትህ ፡ ግርማ ፡ ሰላምታ ፡ ይገባል ፤ ሊቀ ፡ መላእክት ፡ ቅዱስ ፡ ሚካኤል ፡ ሆይ ! ያዕቆብን ፡ ከሳባና ፡ ከዔሳው ፡ እጅ ፡ የአዳንኸው ፡ ዮሴፍንም ፡ ወደ ፡ አልጋዋ ፡ እንዳይወጣ ፡ ከዘማይቱ ፡ የፈርዖን ፡ ሚስት ፡ የጠበቅኸው ፡ አንተ ፡ በመከራና ፡ በጥፋት ፡ ጊዜ ፡ ታድን ፡ ዘንድ ፡ ተሾመሃል ።" 🕊 እንኳን አደረሳችሁ !
相關消訊
- ከታላይ ይቅርታ ጋር ዛሬ Live ትምህርት አይኖረንም !
- 📖 መልክዐ ቅዱስ ሚካኤል ለአጽፋረ እግርከ ፡- "እንደ ፡ ፈኩ ፡ አበቦች ፡ ደስ ፡ ለሚያሰኙ ፡ የእግርህ ፡ ጥፍሮች ፡ …
- 📖 ይዘነጋል ! JOIN @Applied_CHRISTIANITY
- ✝️ ሊቀ ጳጳሱ በቃለ መጠይቁ ላይ ፦ ፨ 195 ዓመት ዕድሜ የሆነው ቤተ ክርስቲያን አሁን ጫት መቃሚያ ሆኖ ቀርቷል፣ እዚያ …
- አይሁድ በጌታችን ራስ ላይ ያኖሩት የሚያደማ እሾህ ዛሬም በክርስቲያኖች ራስ ላይ አለ ። ይህን እሾህ በጌታችን ክርስቶስ ራስ …
- "..... በየቦታው የሚደረጉ ጥቃቶች በሚገባ በመንግሥት መዋቅር የሚደረጉ ናቸው ። በአርሲ ፣ በባሌ ፣ በጂማ... ሕዝቡን ሊ…
- 📖 መሠረታዊ የቤተ ክርስቲያን ትምህርት PDF ❖ ምዕራፍ ፩/1 ..... ትምህርተ ሃይማኖት ❖ ምዕራፍ ፪/2 ..... አምስ…
- ✝️ አጭር መልእክት ፡- "" ስለ ሳምንታዊ መርሐ ግብር "" #ኅዳር 8 ቀን 2019 ዓ.ም
- ✝️ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ✝️ ❖ ሰላም ለእናንተ ይሁን ! በቻናላችን ላይ አስተያየት …
- 📖 ኑ ከድንግል ማርያም ጋር አብረን እንሰደድ ! "..... ይኽ ድንቅ ምሥጢርን የያዘው ድርሰት አምላክን በድንልና የወለደች…