選擇語言
繁體中文
繁體中文 Traditional Chinese
简体中文
简体中文 Simplified Chinese
English
English English
日本語
日本語 Japanese
AI 助手

今日情報速問。不用選範圍,直接問今天值得看什麼。

完整分析

通知訊訊

暫無新訊訊

አይሁድ በጌታችን ራስ ላይ ያኖሩት የሚያደማ እሾህ ዛሬም በክርስቲያኖች ራስ ላይ አለ ። ይህን እሾህ በጌታችን ክርስቶስ ራስ ላይ ያስቀመጡ ክፉ ሰዎች ለሺህ ዓመታት ያህል አገርና ክብር አልባ ሆነው ሲቅበዘበዙ ኖረዋል ። ጲላጦሳውያን ሆይ ! ሥልጣናችሁን እንጂ እውነትን የሚያጸና ሕሊና የላችሁምና ከደሙ ንጹሕ አይደላችሁም ።

相關消訊